1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርት

በአፍሪቃ የትምህርት አሰጣጥ

Lidet Abebeዓርብ፣ ጥር 8 2012

አፍሪቃ ውስጥ የሚሰጠው ትምህርት ለስራ ገበያው ብቁ እንደማያደርጋቸው በርካታ አፍሪቃውያን ይወቅሳሉ። በውጭ ሀገራት የትምህርት እድል ያገኙ ተማሪዎች እንደሚሉት አፍሪቃ ውስጥ ትምህርት በነባቤ ቃል እንጂ እምብዛም በተግባር ሲሰጥ አይታይም። ልክ እንደ ኢትዮጵያውያን ምሩቃን ሌሎች አፍሪቃውያንም በተግባር የሚተረጎም ትምሕርት ባለመቅሰማቸው ይሰጋሉ።

https://p.dw.com/p/3WLqv