1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአፋር ክልል የቀጠለዉ ተቃዉሞ እና ግጭት

ማክሰኞ፣ ጥር 7 2011

በአፋር ክልል በተለያዩ ጊዜያቶች እየተፈፀሙ ያሉትን ጥቃቶች የፊደራል መንግሥት ያስቁምልን ሲሉ የአፋር ማኅበረሰብ አባላት ገለፁ። በአድማዉ ላይ የተባበሩና የተሳተፉ የማኅበረሰቡ አባላት ለ «DW» እንደተናገሩት ፊደራል መንግሥት ለነገሩ ትኩረት ሰጥቶ መፍትሄ ማፈላለግ አለበት

https://p.dw.com/p/3Bbf4
Äthiopien Straßenblockade in Methara
ምስል DW/Y. Geberegzihaber

የፊደራል መንግሥት መፍትሄ ያፈላልግልን

በአፋር ክልል በተለያዩ ጊዜያቶች እየተፈፀሙ ያሉትን ጥቃቶች የፊደራል መንግሥት ያስቁምልን ሲሉ የአፋር ማኅበረሰብ አባላት ገለፁ። ባለፉት ሁለት ቀናት የተካሄደዉ ሰላማዊ የመንገድ መንዝጋት አድማ ላይ የተባበሩና የተሳተፉ የማኅበረሰቡ አባላት ለ «DW» እንደተናገሩት የፊደራል መንግሥት ለነገሩ ትኩረት ሰጥቶ መፍትሄ ማፈላለግ አለበት ብለዋል። ወኪላችን ዝርዝር ዘገባዉን ልኮልናል።  
 

ዮሃንስ ገብረግዚአብሔር

አዜብ ታደሰ 

ተስፋለም ወልደየስ