1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በሲዳማ ህዝበ ውሳኔ የተሳተፉ ወጣቶች

Lidet Abebeዓርብ፣ ኅዳር 12 2012

ዕሮብ ዕለት በተካሄደው የሲዳማ ክልልነት ጥያቄ ህዝበ ውሳኔ ላይ የተሳተፉ አብዛኛቹ ወጣቶች እንደገለፁልን ምርጫው ነፃ እና ገለልተኛ ነበር። በመጪው ሀገራዊ ምርጫ ላይስ ወጣቶቹ ምን አይነት ተስፋ አላቸው?

https://p.dw.com/p/3TWfF