1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በመቀሌ የእግር ኳስ ጨዋታ የተፈጠረው ግጭት

Lidet Abebeእሑድ፣ ግንቦት 6 2009

ትናንት በመቀሌ ዩኒቨርስቲ ስቴዲዮም በነበረ የእግር ኳስ ግጥሚያ ግጭት መፈጠሩ ተሰምቷል ። የእግር ኳስ ጨዋታው የመቀሌ ከነማ እና የባህርዳር ከነማ በብሔራዊ ሊግ የሚያካሂዱት መደበኛ ግጥሚያ ነበር።

https://p.dw.com/p/2cxDI