1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቃለ-መጠይቅ ከጋዜጠኛ ዳርሰማ ሶሪ ጋር

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 15 2010

ከሦስት ዓመት በላይ ከታሰረ በኋላ ከወራት በፊት ከእስር ተፈቷል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር የኢድ አል አድሀን በዓል ምክንያት በማድረግ ያነጋገረው ጋዜጠኛ ዳርሰማ ሶሪ ከዓመታት በኋላ ዛሬ በዓሉን ከቤተሰቦቹ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ እያከበረ ነው።

https://p.dw.com/p/33WMk
Saudi-Arabien - Beginn des Hadsch
ምስል picture-alliance/dpa/D. Yasin

ጋዜጠኛ ዳርሰማ ሶሪ

በተደጋጋሚ ሲፈታ ሲታሰር ነበር። በመጨረሻም ከሦስት ዓመት በላይ ከታሰረ በኋላ ከወራት በፊት ከእስር ተፈቷል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር የኢድ አል አድሀን በዓል ምክንያት በማድረግ ያነጋገረው ጋዜጠኛ ዳርሰማ ሶሪ ከዓመታት በኋላ ዛሬ በዓሉን ከቤተሰቦቹ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ እያከበረ ነው። ቃለ መጠይቁን ከታች የሚገኘውን የድምጽ ማዕቀፍ በመጫን ማዳመጥ ትችላላችሁ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ