1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስፖርት፣ ጥቅምት 12 ቀን፣ 2011 ዓም

ሰኞ፣ ጥቅምት 12 2011

በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ ከተሞች በተካሄዱ የማራቶን  ውድድሮች  ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ጥሩ ውጤት በማስመዝገብ ገነው ታይተዋል። በተለይ ሴቶች አትሌቶች ቀንቷቸዋል።

https://p.dw.com/p/36x1m
1. Bundesliga VfB Stuttgart - Borussia Dortmund | (0:3)
ምስል Getty Images/Bongarts/M. Hangst

ስፖርት፣ ጥቅምት 12 ቀን፣ 2011 ዓም

በስጳኝ እግር ኳስ ክበብ ጨዋታ የባርሰሎና ቡድን ተጫዋች ሌዮኔል ሜሲ ባጋጠመው ጉዳት በቀጣዮቹ ሶስት ሳምንታት ጨዋታዎች እንዲርቅ አድርጎታል።  የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን እና የፓሪ ሳን ዠርማ አጥቂ ወጣቱ ኬልያን እምባፔ ውጤታማነት ልቆ ታይቷል። የጀርመኑ የእግር ኳስ ቡድን ባየር ሚውኒክ ከተደጋጋሚ ሽንፈት በኋላ ማሸነፍ ችሏል።  


ሃይማኖት ጥሩነህ
አርያም ተክሌ