1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስለጦርነቱ የኮምቦልቻ እና ደሴ ተፈናቃዮች አስተያየት

ሐሙስ፣ ጥቅምት 25 2014

ከደሴ እና ኮምቦልቻ ተፈናቅለው በአዲስ አበባ እና ደብረ ብርሃን የተጠለሉ ወገኖች ከተፈናቀሉባቸው  ከተሞች አሁን የመገናኛ ዘዴ ሙሉ በሙሉ በመቋረጡ ቤተሰቦቻቸውን ማግኘት አለመቻላቸው ገለጹ።

https://p.dw.com/p/42acZ
Äthiopien Stadtbild Adis Abeba mit Schriftzug
ምስል Seyoum Getu/DW

«ወደ አዲስ አበባ እና ደብረብርሃን የገቡ አሉ»

ከደሴ እና ኮምቦልቻ ተፈናቅለው በአዲስ አበባ እና ደብረ ብርሃን የተጠለሉ ወገኖች ከተፈናቀሉባቸው  ከተሞች አሁን የመገናኛ ዘዴ ሙሉ በሙሉ በመቋረጡ ቤተሰቦቻቸውን ማግኘት አለመቻላቸው ገለጹ። ቀደም ሲል ከኮምቦልቻ በስልክ ያገኙዋቸው የነበሩ ቤተሰቦቻቸውን ከማክሰኞ ጀምሮ ስልክ በመቋረጡ እንዳልቻሉም ይናገራሉ። ዶይቼ ቬለ ያነጋገራቸው እነዚህ ወገኖች በሁለቱ ቀናት ከተማቸውን ለቀው የወጡበትን ሂደት ፈታኝ ብለውታል።

ስዩም ጌቱ

ሸዋዬ ለገሠ

ማንተጋፍቶት ስለሺ