1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስለካቢኔው  የሕዝብ አስተያየት ከአዲስ አበባ

ረቡዕ፣ መስከረም 26 2014

ዛሬ በኢትዮጵያ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተካሄደው የአዲስ ካቢኔ ወይም ኒስትሮች አባላት ውቅር ከህዝብ እንደራሴዎች ጀምሮ የተለያዩ ሃሳቦች ተንጸባርቀዋል። ከልምድና ሙያዊ ምደባ ጋር የተያያዙ በምክር ቤቱ አባላት ከተንጸባረቁት አስተያየቶች ናቸው። 

https://p.dw.com/p/41Lth
Äthiopien Premierminister Abiy Ahmed stellt im Parlament sein neues Kabinett vor
ምስል Ethiopian Prime Minister Office

የተለያዩ አስተያየቶች ተሰንዝረዋል

ዛሬ በኢትዮጵያ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተካሄደው የአዲስ ካቢኔ ወይም ኒስትሮች አባላት ውቅር ከህዝብ እንደራሴዎች ጀምሮ የተለያዩ ሃሳቦች ተንጸባርቀዋል፡ ከልምድና ሙያዊ ምደባ ጋር የተያያዙ በምክር ቤቱ አባላት ከተንጸባረቁት አስተያየቶች ናቸው። በአዲስ አበባ ነዋሪዎችን ያነጋገረው ዘጋቢችን ስዩም ጌቱ አስተያየት ሰጪዎቹ ተዋቀረው የምኒስትሮች አባላት ላይ የተለያዩ አመለካከትና ግንዛቤ ማሳየታቸውን ተመልክቷል። ነዋሪዎቹ የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮችን ተሳትፎ በአውንታዊነት ተመልክተው በተሰጡት ድርብ ኃላፊነቶችና የላቀ ስራን የሰሩ ምንስትሮች መቀነስ ያሉት ላይም አስተያየታቸውን አክለዋል።
ሥዩም ጌቱ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ሸዋዬ ለገሰ