የፖለቲካ ፓርቲዎች አስተያየት
ሰኞ፣ ግንቦት 9 2013ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ግንቦት 28 ቀን 2013 ዓም ሊካሄድ የታቀደው የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርጫ ከሁለት እስከ ሦስት ሳምንት ሊገፋ እንደሚችል መግለጹን ለዶቼቬለ አስተያየታቸውን የሰጡ የፖለቲካ ፓርቲዎች በበጎም በስጋትም ተመልክተውታል።በአንድ ወገን ወቅቱ የግብርና ጊዜ በመሆኑ የግብዓት ስርጭት እና የገበሬው ተሳትፎ ላይ አሉታዊ ጫና ሊኖረው ይችላል ያሉ ሲኖሩ፤ በሌላ ወገን ደግሞ በግጭትና በሌሎች ምክንያቶች የመራጮች ምዝገባ የመራጮችባልተካሄደባቸው ምዝገባ እንዲካሄድ እድል የሚሰጥ ከሆነ በበጎ መልኩ የሚታይ ያሉም አሉ።
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ