1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሴናተሩ ስለ አሜሪካው የማዕቀብ ውሳኔ

ሐሙስ፣ ግንቦት 19 2013

የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አንጋፋ አባል የሆኑት ጂም ኢንሆፍ የኢትዮጵያን መንግሥት ከሕወሓት ጋር በእኩል ደረጃ ዐይቷል ያሉትን የአሜሪካ ማዕቀብ ስህተት፣ ተቀባይነት የሌለውና ያልተገባ ብለውታል።

https://p.dw.com/p/3u4Vr
USA Washington | Kapitol in Washington
ምስል picture-alliance/AP Photo/J. Cortez

የምክር ቤት አባል ጂም ኢንሆፍ

የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አንጋፋ አባል የሆኑት ጂም ኢንሆፍ የኢትዮጵያን መንግሥት ከሕወሓት ጋር በእኩል ደረጃ ዐይቷል ያሉትን የአሜሪካ ማዕቀብ ስህተት፣ ተቀባይነት የሌለውና ያልተገባ ብለውታል። በኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉን አሳታፊ የፖለቲካ ምክክር እንዲደረግና መንግሥትና ተቋማቱም ለብሔራዊ ዕርቅ እና መግባባት ቅድሚያ ሰጥተው እንዲሠሩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ጠይቀዋል። ይህ የአሜሪካ ውሳኔ የሁለቱን አገሮች ግንኙነት ሊያሻክር እንደሚችል ደግሞ የሠላም ሚኒስቴር ተናግሯል።

ሰለሞን ሙጬ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ሸዋዬ ለገሰ