1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሳዑዲ በምሕረት የለቀቀቻቸው ኢትዮጵያውያን 

ዓርብ፣ ግንቦት 2 2011

1440ኛውን የረመዳን ጾም ምክንያት በማድረግ የሳዑዲ አረብያው ንጉሥ ሰልማን ቢን አብዱላዚዝ ምሕረት ካደረጉላቸው ኢትዮጵያውያን ታራሚዎች የተወሰኑት ወደ ሀገራቸው መመለስ መጀመራቸውን በሳዑዲ አረብያ የጅዳ ቆንሳላ ጀነራል አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/3IIdZ
Saudi Arabien Dschidda
ምስል Getty Images/AFP/K. Saad

ሳዑዲ በምህረት የለቀቀቻቸው ኢትዮጵያውያን 


የቆንስላው ኃላፊ ለዶቼቬለ እንደተናገሩት የተቀሩትን ለመሸኘት ደግሞ የጉዞ ሰነድ እየተዘጋጀላቸው ነው። የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽሕፈት ቤት ተመልክቶን አያውቅም  የሚሉት በምሕረት የተለቀቁት ኢትዮጵያውያን ቆንስላው አሁን ወደ ሀገራቸው መመለስ የሚያስችላቸውን ዝግጅት እያደረገላቸው መሆኑን እና በዚህም በእጅጉ መደሰታቸውን ለጂዳው ዘጋቢያችን ለነብዩ ሲራክ ነግረውታል።
ነብዩ ሲራክ
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ