1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ማኅበራዊ ፍትኅ ላይ ያተኮረው ፓርቲ ምሥረታ በጥቂት ቀናት

ሰኞ፣ ሚያዝያ 28 2011

አርበኞች ግንቦት ሰባት ለዴሞክራሲ እና ለፍትኅ ንቅናቄ እና ሰመያዊ ፓርቲን ጨምሮ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ግለሰቦች የሚመሰርቱት እና ማኅበራዊ ፍትኅ ላይ ትኩረት ያደርጋል የተባለው የፖለቲካ ፓርቲ በመጪው ግንቦት 1 እና 2 ቀን፣ 2011 ዓ.ም. መሥራች ጉባኤ እንደሚያካሒድ ዐስታወቀ።

https://p.dw.com/p/3I1Hy
[No title]
ምስል DW/Y. Gebreegziabher

ግንቦት 1 እና 2 መስራች ጉባኤ ያካሒዳል

አርበኞች ግንቦት ሰባት ለዴሞክራሲ እና ለፍትኅ ንቅናቄ እና ሰመያዊ ፓርቲን ጨምሮ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ግለሰቦች የሚመሰርቱት እና ማኅበራዊ ፍትኅ ላይ ትኩረት ያደርጋል የተባለው የፖለቲካ ፓርቲ በመጪው ግንቦት 1 እና 2 ቀን 2011 ዓ.ም. መሥራች ጉባኤ እንደሚያካሒድ አስታወቀ። በየመስራች ጉባኤው አስተባባሪ ግብረ-ኃይል በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። ጋዜጣዊ መግለጫውን የተከታተለው ዮሐንስ ገብረእግዚዓብሔር ተጨማሪ ዘገባ አለው። 

ዮሐንስ ገብረእግዚዓብሔር
ነጋሽ መሐመድ