1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መጋቢት 21 ቀን 2016 ዓ.ም. ትኩረት በአፍሪቃ

Shewaye Legesseዓርብ፣ መጋቢት 20 2016

https://p.dw.com/p/4eGKp

የመጋቢት 21 ቀን 2016 ዓ.ም. ትኩረት በአፍሪቃ ጥንቅር ከእስረኝነት ወደ ሀገር ፕሬዝደንትነት ስለመጡት የአዲሱ የሴኔጋል መሪ እንዲሁም በጦርነት በታመሰችው ሱዳን ውስጥ ቀዝቃዛ ድባብ ስላጠላበት የዘንድሮው የረመዳን ወቅት ይቃኛል። 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

Gipfel Afrikanische Union Addis Abeba
ምስል dapd

ትኩረት በአፍሪቃ

ትኩረት በአፍሪካ አኅጉሪቱን የተመለከቱ ትኩስ ዜናዎች እና ዐበይት ርዕሰ-ጉዳዮች የሚቀርቡበት ሣምንታዊ መሰናዶ ነው። አፍሪካ ከቅኝ ግዛት ዘመን ተሻጋሪ ዳፋ ለመላቀቅ የምታደርገው ጥረት፣ ከተቀረው የዓለም ክፍል በፖለቲካና ኤኮኖሚ ያላት ግንኙነት በጥልቀት ይፈትሻል። መሰናዶው የአፍሪካውያን መሪዎችን ተክለ ስብዕና፣ ስኬት እና ውድቀታቸውን ይመረምራል