1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መኢአድ በገዢው ፓርቲ ላይ የሰነዘረው ወቀሳ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 22 2005

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፡ መኢአድ፡ በአባሎቹ ላይ የቀጠለው የሰብዓዊ መብት ረገጣ እንዲቆም ዛሬ ባወጣውና በአዲስ አበባ ለሚገኙ ኤምባሲዎች፡ ዓለም አቀፍ ድርጅቶችና የውጭ መገናኛ ብዙኃን ባሰራጨው መግለጫ ጠየቀ።

https://p.dw.com/p/16bA9
Karte von Äthiopien
ምስል AP GraphicsBank/DW

ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር እንደዘገበው፡ መኢአድ ገዢው ፓርቲ በተለይ በደቡብና በአማራ ክልል በሚንቀሳቀሱ አባሎቹ ላይ የሰብዓዊ መብት ረገጣ እየፈጸመ ነው ብሎዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ