1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መኢአድ መንግሥትን ወቀሰ 

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 18 2011

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መንግሥት በቤት ኪራይ ዋጋ ላይ ያደረገው ጭማሪ ተገቢ አይደለም ሲል ወቀሰ። መኢአድ መንግሥት የወሰደው እርምጃ የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችን የሚደግፉትን ለመጫን የተደረገ ነው ሲል ከሷል።

https://p.dw.com/p/3AhN9
Logo Äthiopien Opposition Partei AEUP

መኢአድ መንግሥትን ወቀሰ 

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መንግሥት በቤት ኪራይ ዋጋ ላይ ያደረገው ጭማሪ ተገቢ አይደለም ሲል ወቀሰ። መኢአድ መንግሥት የወሰደው እርምጃ የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችን የሚደግፉትን ለመጫን የተደረገ ነው ሲል ከሷል። ፓርቲው በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ላይ የሰጠውን ጋዜጣዊ መግለጫ የተከታተለው ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ተጨማሪ ዘገባ አለው።
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

እሸቴ በቀለ
ነጋሽ መሐመድ