1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

UNMEEናየገጠመዉ እንቅፋት

ሰኞ፣ የካቲት 10 2000

በኢትዮጵያ ኤርትራ አወዛጋቢ ድንበር የተሰማራዉ የተመድ ሰላም አስከባሪ ኃይል ወደኢትዮጵያ ምድር ለመሻገር የጀመረዉ እንቅስቃሴ በኃይል መገታቱን የመንግስታቱ ድርጅት አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/E0ZV
የማርያም መንገድ..........
የማርያም መንገድ..........ምስል UN/DPI PHOTO
ነዳጅና የምግብ አቅርቦት ለሰራዊቱ እንዳይደርሰዉ አደናቅፋለች ያላት ኤርትራም ለእንቅስቃሴዉ ተባባሪ እንድትሆን በድጋሚ ጥሪዉን አቅርቧል።