1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

SOS ኦንፎንዝ ኤትዮፒ

ዓርብ፣ ሐምሌ 29 2003

SOS ኦንፎንዝ ኤትዮፒ የተሰኘዉ ወላጅ ያጡ ህፃናት መርጃ ድርጅት ከተቋቋመበት አላማ ዉጪ እየተንቀሳቀሰ ነዉ በሚል እየተወቀሰ ነዉ።

https://p.dw.com/p/ReU0

ለዶቼ ቬለ የደረሱት ጥቆማዎችና ማስረጃዎች እጅግ የተወሳሰበ የሙስና ተግባር በድርጅቱ እንደሚፈጸም እንደሚያሳዩ ከአዲስ አበባ ወኪላችን የላከዉ ዘገባ ያስረዳል። የፌደራሉ በጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ በዚህ ድርጅት በአገሪቱ ወላጅ ያጡ ህፃናት ስም እየተፈጸመ ነዉ የተባለዉን ችግር አስመልክቶ ለቀረበለት ጥያቄ ችግሩን መስማቱን ቢገልፅም ጉዳዩ ገና በምርመራ ላይ ስለሆነ አጠቃላይ መግለጫ ለመስጠት እንደማይችል አመልክቷል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ