ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን። ስለዚሁ ጉዳይ ተጨማሪ መረጃዎችን ከሰነድ አጠባበቅ መግለጫችን ማግኘት ይችላሉ።
የታወቁ ርዕሶችን የሚመለከቱ ቀላል ሓረጎችና ዓረፍተ ነገሮችን ይማሩ: ራስዎን ያስተዋውቁ ሌሎችንም ስማቸውንና ከየት እንደመጡ ይጠይቋቸው፡፡ የ A1 ደረጃ ኮርሶች በተለመደው የአውሮፓ ማጣቀሻ ለቋንቋዎች መሰረታዊ የጀርመንኛ ዕውቀት ያቀርባል፡፡
ከተረበሸ ጊዜ ለመውጣት ያግዙ! በ100 ሳቢ የአኒሜሽን የሆኑ ክፍሎች በፍጹም ልዩ ጉዞ አንድ የሆነ አንድ ላይ ከ ፈጣን ፣ ቋንቋውን በመማር፣ እንዲሁም አገሩና ህዝቡ ያውቃሉ፡፡
የኦንላይን ትምህርቶች "Deutsch Interaktiv" የA1 እስከ B1 ደረጃዎች በ 30 ትምህርቶች ይሸፍናል፡፡ ልምምድ፣ ደምጽ፣ ቪድዮና ፈተናች በትምህርቱ ይሰጣሉ፡፡
"Mission Berlin" 26 ክፍሎችን ያጠቃለለ ሲሆን በቋንቋ ትምህርቱ ላይ ኦርጂናልና አስገራሚ አቀራረብ የሚሰጥ ነው፡፡ ቪርችዋል ጀግናዋ አና ጀርመንን መልሶ ለማዋሃድ ከጠላቶች ጋር ስትዋጋ ይቀላቀሉ፡፡
"Radio D" ክፍል 1 በማድመጥ ኮምፕሬሄንሽን ያተኩራል፡፡ A1 እና A2 ተማሪዎች ለ26 አዝናኝ ክፍሎች ከፓውላና ፍሊፕ የተባሉ ሪፐርተሮች ጋር መገናኘት ይችላሉ፡፡ ሁሉምታሪክ እንደሚያደምጡት ሁሉም ታሪክ ያንብቡ፡፡
"Deutsch – warum nicht?" የአንድሬስ ተማሪዎች አድቬንቸርና የማይታይ አጋጣሚ ለA1 አስከ B1 ደረጃዎች ይሰጣል፡፡ የ104 ትምህርቶች የምልልስ፣ ልምመድና ድመጽ ያካትታል፡፡
ከ "Audiotrainer" ጠቃሚ፣ አዲስ ቃላትና ዕለታዊ ቮካብለሪ ለማሻሻል የሚያግዝ ትምህርት መማር ይችላሉ፡፡ የ100 ትምህርቶች ለ A1 እና A2 ደረጃዎች ከሰፊ የተግባር ነገሮች የተዘጋጀ ነው፡፡