1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

IS ን የፈጠረው የሦሪያው የርስበርስ ውጊያ፣

ረቡዕ፣ መጋቢት 2 2007

ይም በፊናው፤ የባሽር ኧል አሰድ መንግሥት ከውድቀት አንሠራርቶ አሁን ድረስ በሥልጣን ኮርቻ ላይ ቁጢጥ እንዳለ ይታያል

https://p.dw.com/p/1EosV
ምስል Z. Al-Rifai/AFP/Getty Images

በሦሪያ የህዝብ ተቃውሞ ለመጀመሪያ ጊዜ የታየው ከ 4 ዓመት በፊት ነበር። ያ የተቃውሞ እንቅሥቃሴ ወደ ጦርነት ተሸጋጋሮ፤ ያላታሰበ ውጤትን አስከትሏል። የእርስ በርሱ ጦርነት፤ አክራሪዎችን በማቀፍ ወደ ጂሃድ ጦርነት ተቀይሯል። ይም በፊናው፤ የባሽር ኧል አሰድ መንግሥት ከውድቀት አንሠራርቶ አሁን ድረስ በሥልጣን ኮርቻ ላይ ቁጢጥ እንዳለ ይታያል። ከርስቲነ ክኒፕ ከመካከለኛው ምሥራቅ የላከችውን ዘገባ ይልማ ኃይለ ሚካኤል እንደሚከተለው አጠናቅሮታል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ