HIV ዳግም እንዳያገረሽ ስጋት መኖሩ | ጤና እና አካባቢ | DW | 01.12.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

HIV ዳግም እንዳያገረሽ ስጋት መኖሩ

ባለፉት አምስት ዓመታት ስለHIV ይሰጡ የነበሩ ትምህርቶች መቀዛቀዛቸዉ በሀገሪቱ HIV እንደ አዲስ እንዳያገረሽ ስጋት እንዳለባቸዉ የጤና ባለሙያዎች አሳሰቡ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:38
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:38 ደቂቃ

ዛሬም ቅስቀሳዉ ያስፈልጋል

 

 የሕገ ወጥ ዉርጃ መበራከት ለHIV ተጋላጭነት የሚዳርጉ የሀሽሽ እና መሰል አደንዛዥ እፆች ተጠቃሚነት መበራከትም የስጋቱ አመላካቾች ናቸዉ ሲሉ ባለሙያዎቹ መጠቆማቸዉን ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic