1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

HIV ኤድስን ለማጥፋት የተደረጉ ጥረቶች

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 15 2006

20ኛዉ ዓለም ዓቀፍ የኤድስ ጉባኤ በመካሄድላ ይገኛል። በዚህ ጉባኤ ከቀረቡ የዘርፉ ተመራማሪዎች ጥናት አንዱ በወሲብ ንግድ መሠማራት በሕግ ቢከለከል በHIV ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እንዲቀንስ ይረዳ እንደነበር አመልክቷል።

https://p.dw.com/p/1CgnP