ለሃሪ ጀርመን እንግዳ ናት። ከልጅነት አንስቶ የማያውቁት ነገር ብዙም አይናፍቅም። እሱም ለዕረፍት ወደ ሽቫርስቫልድ በሄደበት ወቅት ግን ጀርመንኛ ቋንቋ መማር ግድ ይለዋል። «ሃሪ» 100 ክፍሎች ያሉት እና በሁለት ቋንቋዎች የተዘጋጀ ትምህርት ነው። በኦንላይን 400 አሳታፊ መልመጃዎች ፣ ከ 3500 በላይ የቃላት አወጣጥ መለማመጃዎች እና ስለ አካባቢው መረጃዎች ታገኛላችሁ።
ደረጃ፤ A1 , A2, B1
የመገናኛ ዘዴ፤ ቪዲዮ፣ ድምፅ፣ ፁሑፍ (ዳውንሎድ) ፣ አሳታፊ መልመጃዎች፣ የድምፅ አወጣጥ ልምምድ፣
ቋንቋ፤ እንግሊዘኛ | ጀርመንኛ