ESAT እንደገና ስርጭት ጀመረ
ዓርብ፣ ሐምሌ 9 2002ማስታወቂያ
የጣቢያው ቃል አቀባይ አቶ አበበ በለው ለዶቼቬለ በሰጡት ቃለ ምልልስ ጣቢያው የሀያ አራት ሰዓት የቴሌቪዥን ስርጭቱን እንደገና የጀመረው በተሻለ የቴክኒክ ብቃት መሆኑን ተናግረዋል ። እንደ ቃል አቀባዩ ጣቢያው ፣ የጋዜጠኝነት ስነ ምግባርን ጠብቆ ለኢትዮጵያ ህዝብ አማራጭ መረጃዎችን ለማቅረብ ይሰራል ። ያነጋገራቸው የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ዝርዝር ዘገባ አለው ። አበበ ፈልቀ ፣
ሂሩት መለሰ
ተከሌ የኋላ