COP17፤ የደርበን የአየር ንብረት ጉባኤ | ጤና እና አካባቢ | DW | 29.11.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

COP17፤ የደርበን የአየር ንብረት ጉባኤ

የተመ የአየር ንብረት ለዉጥ ጉባኤ በደቡብ አፍሪቃዋ ደርባን ከተማ እሁድ ማምሻዉን ተከፍቷል።

default

የጉባዔዉ መክፈቻ

ለአስራ ሁለት ቀናት በሚዘልቀዉ ጉባኤ ከአንድ መቶ ዘጠና አንድ አገሮች የተዉጣጡ ተሰብሳቢዎችና የአዉሮጳ ኅብረትን የወከሉ ተደራዳሪዎች ይሳተፋሉ። ብዙም ያልተወራለት የደርበኑ ጉባኤ ከዚህ ቀደም በዴንማርክ ኮፐንሃገንም ሆነ ከሜክሲኮ ካንኩን ለተሸጋገሩ አጀንዳዎች እልባት የመስጠቱ ነገርም ያን ያህል የተባለለት አይደለም። የዕለቱ ጤናና አካባቢ መሰናዶ ይህንኑ ይዳስሳል።

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic