A1 | Radio D – ምዕራፍ 1 | Radio D Teil 1 | DW | 22.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Radio D Teil 1

A1 | Radio D – ምዕራፍ 1

ጀርመንኛ መማር ለሚጀምሩ፤ ከ 1 እስከ 26 ባሉት ክፍሎች ፓውላና ፊሊፕ የኖይሽቫንእሽታይንን ቤተ መንግስት ይጎበኛሉ። እዛም ንጉስ ሉድቪግን ያገኛሉ። ከሀንቡርግ ከተማ ሆነው ስለ አንድ ወደብ ላይ ስለተገኘ አሳ ነባሪ ይዘግባሉ። ከፋሲካ በፊት የሚከበረው በዐል - ካርኒቫል ላይ ደግሞ ጠንቋዮች ይተዋወቃሉ።

የመጀመሪያው ክፍል በአውሮፓ ማዕቀፍ የ1ኛ A ደረጃን የቋንቋ ትምህርት ይሸፍናል።

ደረጃ : A1
አይነት: በድምፅ፣ በጽሁፍ (Download)
ቋንቋዎች: ጀርመንኛ | እንግሊዘኛ