9 ኛዉ የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 08.12.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

9 ኛዉ የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በኢትዮጵያ

ዘጠነኛዉ የኢትዮጵያ ብሄር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀንና እና ሕገ መንግሥቱ የፀደቀበት 20ኛ ዓመት ዛሬ በቢኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ርዕሰ ከተማ አሶሳ ላይ መከበሩ ተገለፀ።

Nationalfeiertag in Äthiopien

በመቀሌ በጎ አ 2011 ዓ,ም የብሔር ብሔረሰቦች ቀን አከባበር


በዋዜማዉ ደግሞ የህዳሴዉ ግድብ እየተገነባበት ባለዉ ጉባህ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሮ መዋሉን እና በግድቡ ሥራ የአርማታ ሙሌት ሥራ አዲስ ክብረ ወሰን ማስመዝገቡን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር በላከልን ዘገባ ገልፆልናል።
ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር
አዜብ ታደሰ
አርያም አብርሃ

Audios and videos on the topic