74ኛዉ የድል በዓል | ኢትዮጵያ | DW | 05.05.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

74ኛዉ የድል በዓል

የዘንድሮዉ በዓል ታዳሚዎች በጦርነቱ ወቅት ከኢትዮጵያዉያን አርበኞች ጎን ተሰልፈዉ የተዋጉትን ጥቁር አሜሪካዊ ፓይለት ኮሎኔል ጆን ቻርልስ ሮቢንሰንን በልዩ ሥርዓት ዘክረዋቸዋል።

ኢትዮጵያ ከፋሽስት ኢጣሊያ የአምስት ዓመት ወረራ ነፃ የወጣችበት ሰባ-አራተኛ ዓመት የድል በዓል ዛሬ በመላ ሐገሪቱ ተከብሮ ዋለ።

በዓሉ በተለይ አዲስ አበባ ዉስጥ በአራት ኪሎዉ የድል ሐዉልት አጠገብ የተከበረዉ ጥንታዊ አርበኞች፤የመንግሥት ባለሥልጣናትና ታዳጊ ወጣቶች በተገኙበት ሥርዓት ነዉ።የዘንድሮዉ በዓል ታዳሚዎች በጦርነቱ ወቅት ከኢትዮጵያዉያን አርበኞች ጎን ተሰልፈዉ የተዋጉትን ለጥቁር አሜሪካዊ ፓይለት ኮሎኔል ጆን ቻርልስ ሮቢንሰንን በልዩ ሥርዓት ዘክረዋቸዋል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ተጨማሪ ዘገባ አለዉ።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic