60ኛ ዓመቱን ያከበረው የጀርመን ት/ቤት | ኢትዮጵያ | DW | 17.02.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

60ኛ ዓመቱን ያከበረው የጀርመን ት/ቤት

በአዲስ አበባ የሚገኘው የጀርመን ትምህርት ቤት ትናንት የተመሰረተበትን 60 ዓመት አከበረ። በነዚህ ዓመታት ውስጥ በርካታ ኢትዮጵያውያንን እና ጀርመናውያንን አስተምሮ ለከፍተኛ የሥራ ደረጃ እንዳበቃ ተነግሮለታል።

የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ፤ በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት የዕለቱን ክብረ በዓል ታዳሚዎች በማነጋገር ተከታዮን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ልደት አበበ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic