6ኛ የአውሮጳ ህብረት እና ደቡብ አፍሪቃ ጉባዔ | ኤኮኖሚ | DW | 24.07.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኤኮኖሚ

6ኛ የአውሮጳ ህብረት እና ደቡብ አፍሪቃ ጉባዔ

የአውሮጳ ህብረት እና ደቡብ አፍሪቃ ባለፈው ሣምንት ሐሙስ፣ እአአ ሐምሌ 18፣ 2013 በፕሪቶርያ ከተማ ስድስተኛ የጋራ ጉባዔ አካሄዱ። እአአ ከ 1994 ዓም ወዲህ አጠቃላይ የንግድ ግንኙነታቸውን ማሳደግ የጀመሩት የአውሮጳ ህብረት እና

የደቡብ አፍሪቃ በሁለት ቀኑ የጋራ ጉባዔ ላይ በበርካታ ንግድ ነክ ጉዳዮች ላይ፣ በተለይም በስራ ፈጠራው ዘርፍ በሰፊው መክረዋል። የኤኮኖሚው ዓለም ዝግጅት የአውሮጳ ህብረት እና ደቡብ አፍሪቃ የጋራ ጉባዔ ትኩረት አድርጎዋል።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic