«50 ፊልሞች ለ50 ዓመት» | መዝናኛ | DW | 27.04.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

መዝናኛ

«50 ፊልሞች ለ50 ዓመት»

የኢትዮጵያ ፊልም 50 ዓመት ሞልቶታል። ሂሩት አባቷ ማነው? ከሚለው የመጀመሪያው ፊልም አንስቶ እስካለንበት ዘመን ድረስ የተሰሩ የተለያዩ ፊልሞችን በማሳየት ውይይቶችን እያካሄዱ ነው ይለናል የመዝናኛ ዝግጅት። እነማን? መቼ? የት? መልሱን ከዝግጅቱ።

Audios and videos on the topic