50ኛዉ የአፍሪቃ አንድነት ክብረ በዓል | አፍሪቃ | DW | 22.05.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

50ኛዉ የአፍሪቃ አንድነት ክብረ በዓል

በያዝነዉ ሳምንት ማለቂያ ላይ የሚከበረዉ 50ኛዉ የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት የተመሠረተበት ቀን በዓል አስመልክቶ አፍሪቃዉያንንም ሆነ አዉሮጳዉያኑን የሚያጠያይቅ አንድ ነገር አለ። የክፍለ ዓለሙን አንድነት ለማጠናከር ሲነሱ

ለማጠናከር ሲነሱ በያዝነዉ ሳምንት ማለቂያ ላይ የሚከበረዉ 50ኛዉ የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት የተመሠረተበት ቀን በዓል አስመልክቶ አፍሪቃዉያንንም ሆነ አዉሮጳዉያኑን የሚያጠያይቅ አንድ ነገር አለ። የክፍለ ዓለሙን አንድነት ለማጠናከር ሲነሱ የተገባዉ ቃል ተሟልቷል ወይስ አልተሟላም የሚለዉ። የዶይቼ ቬለዉ ሉድገር ሻዶምስኪ በጉዳዩ ላይ ያነጋገራቸዉን የጀርመን ውጭ ጉዳይ የአፍሪቃ ጉዳይ ተጠሪን ሃሳብ የበርሊኑ ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል እንደሚከተለዉ አጠናቅሮታል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic