50ኛዉ በበርሊኑ ዓለማቀፍ የቱሪዝም ትዕይንትና ኢትዮጵያ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 10.03.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

50ኛዉ በበርሊኑ ዓለማቀፍ የቱሪዝም ትዕይንትና ኢትዮጵያ

50ኛዉ የበርሊኑ የሩሪዝም ትዕይንት ትናንት በይፋ ተከፍቶአል። ከ187 ሃገሮች የመጡ የጉዞ ወኪሎች በቦታዉም ተገኝተዋል። ኢትዮጵያም ወደ 24 የሚጠጉ ድርጅቶችን ይዛ በአዲስ የንግድ ምልክቷዋ ታጅባ የዚሁ ትዕይንት ተካፋይ መሆንዋ ታዉቋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:30
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:30 ደቂቃ

የበርሊኑ የቱሪዝም ትዕይንትና ኢትዮጵያ


ዘንድሮም ትዕይንቱን ሽብር ፈጣሪዎች በያለበት የሚጥሉት ጥቃት የስደተኞች ጎርፍ እንዲሁም ረሃብና ድርቅ የዘንድሮዉን ዝግጅት አጥልቶበት፤ ሃገር ጎብኝዉንና መንገደኛዉን ዉሳኔ ላይ ለመድረስ እንዳይችል አግዶታል። የፊታችን ቅዳሜና እሁድ ለተመልካቾች በይፋ የሚከፈተዉን ይህን ትርዔት የበርሊኑ ወኪላችን ተመልክቶት የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።


ይልማ ኃይለሚካአል


አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic