5ኛው ዓለም አቀፍ የፌደራሊዝም ጉባዔ፣ | ኢትዮጵያ | DW | 14.12.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

5ኛው ዓለም አቀፍ የፌደራሊዝም ጉባዔ፣

5ኛው ዓለም አቀፍ የፌደራሊዝም ጉባዔ ትናንት ፣ አዲስ አበባ ውስጥ፣ ታደሰ እንግዳው እንደዘገበልን፣ በእሥራ-ምዕቱ(ሚሊኔየም) አዳራሽ በተከናወነ ደማቅ ሥነ ሥርዓት ተጀምሯል።

default

ከዓለም ዙሪያ የተውጣጡ ከ 500 በላይ አንጋፋ ፖለቲከኞች፣ ምሁራንና የሀገራት መሪዎች በተገኙበት የጉባዔውን ተሳታፊዎች ፣ እንኳን ደህና መጣችሁ ያሉት፣ ርእሰ ብሔር ግርማ ወ/ጊዮርጊስ ናቸው።

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ

ሒሩት መለሰ