45 ሺ የመንግሥት ባለስልጣናትና የሚጠበቀው የሀብት ምዝገባ፤ | ኢትዮጵያ | DW | 24.08.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

45 ሺ የመንግሥት ባለስልጣናትና የሚጠበቀው የሀብት ምዝገባ፤

የመንግሥት ባለሥልጣናትን ሀብት ለመመዝገብ፣ ከመጪው ኅዳር ወር ጀምሮ እንቅስቃሴ እንደሚደረግ፤ የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ።

default

45ሺ ባለሥልጣናት፤ ይህን የሀብት ምዝገባ፤ እንዲያከናውኑ እቅድ የተያዘ ሲሆን ፣ ለዚህም ፣ ቅድመ-ዝግጅት እየተደረገ ነው። መሳይ መኮንን፣ የሥነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ፤ የሥነ-ምግባር ትምህርት እና መገናኛ የሥራ ሂደት መምሪያ ዋና ኀላፊ የሆኑትን አቶ ብርሃኑ አሰፋን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል።

መሳይ መኮንን

ሒሩት መለሰ