45 ሺ የመንግሥት ባለስልጣናትና የሚጠበቀው የሀብት ምዝገባ፤18 ነሐሴ 2002ማክሰኞ፣ ነሐሴ 18 2002የመንግሥት ባለሥልጣናትን ሀብት ለመመዝገብ፣ ከመጪው ኅዳር ወር ጀምሮ እንቅስቃሴ እንደሚደረግ፤ የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ።https://p.dw.com/p/Ov5Xምስል AP Graphics/DW Fotomontageማስታወቂያ45ሺ ባለሥልጣናት፤ ይህን የሀብት ምዝገባ፤ እንዲያከናውኑ እቅድ የተያዘ ሲሆን ፣ ለዚህም ፣ ቅድመ-ዝግጅት እየተደረገ ነው። መሳይ መኮንን፣ የሥነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ፤ የሥነ-ምግባር ትምህርት እና መገናኛ የሥራ ሂደት መምሪያ ዋና ኀላፊ የሆኑትን አቶ ብርሃኑ አሰፋን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል። መሳይ መኮንን ሒሩት መለሰ