1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

43 ኛው አመት የካራማራ ድል ተከበረ

ዓርብ፣ የካቲት 26 2013

ኢትዮጵያ በወራሪውና ተስፋፊው የሶማሊያ መንግስት በ1969 የተቃጣባትን ጥቃት የመከተችበት የካራማራ ድል 43 ኛው አመት የድል በዓል በድላችን ሐውልት ( ኢትዮ ኩባ የወዳጅነት ማዕከል ) ውስጥ ተከብሯል።

https://p.dw.com/p/3qFst
Äthiopien | Karamara | Feierlichkeiten zum 43. Jahrestag
ምስል Solomon Muchie/DW

ኢትዮጵያ በወራሪውና ተስፋፊው የሶማሊያ መንግስት በ1969 የተቃጣባትን ጥቃት የመከተችበት የካራማራ ድል 43 ኛው አመት የድል በዓል በድላችን ሐውልት ( ኢትዮ ኩባ የወዳጅነት ማዕከል ) ውስጥ ተከብሯል። በስነ ስርዓቱ ላይ በወቅቱ በጦርነቱ ላይ ጉልህ የጦር ጀብዱ የፈፀሙ ጄኔራል መኮንኖች፣ በኢትዮጵያ የኩባ አምባሳደር እንዲሁም የታሪኩ ዘካሪዎች ተገኝተዋል።
ሰለሞን ሙጬ
ታምራት ዲንሳ 
ማንተጋፍቶት ስለሺ