4 አሜሪካውያን ወታደሮች በአፍጋኒስታን የፈጸሙት ተግባርና የሚጠብቃቸው ቅጣት፣ | ዓለም | DW | 13.01.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ዓለም

4 አሜሪካውያን ወታደሮች በአፍጋኒስታን የፈጸሙት ተግባርና የሚጠብቃቸው ቅጣት፣

በዩናይትድ እስቴትስ ጦር ኃይል፤ የ 3ኛ ባታሊዮን ፤ የ 2ኛ ባህር ኃይል ክፍል አባላት የነበሩ 4 ወታደሮች፤ አፍጋኒስታን ውስጥ ሄልሞንድ በተሰኘው ክፍለ-ሀገር ውስጥ በግዳጅ ላይ

default

የዩናይትድ እስቴትስ የመከላከያ ሚንስትር፣ሊዮን ፓኔታ፣

ተሠማርተው በበበሩበት ወቅት፤ በገደሏቸው የታሊባን ታጣቂዎች ላይ የፈጸሙት ተግባር ትናንት በኢንተርኔት ቪዲዮ መጋለጡ፣ ድንጋጤን፤ ቁጣንና ውግዘትን ነው ያፈራረቀው።ጉዳዩ ይፋ እንደሆነ ፤ የአሜሪካ መንግሥት፣ ህዝቡና መገናኛ ብዙኀን ምን እንዳሉ የዋሽንግተኑን ዘጋቢአችንን አበበ ፈለቀን ወደ እስቱዲዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ ጠይቄው  ነበር።

አበበ ፈለቀ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 13.01.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13jWV
 • ቀን 13.01.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13jWV