1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

4 አሜሪካውያን ወታደሮች በአፍጋኒስታን የፈጸሙት ተግባርና የሚጠብቃቸው ቅጣት፣

ዓርብ፣ ጥር 4 2004

በዩናይትድ እስቴትስ ጦር ኃይል፤ የ 3ኛ ባታሊዮን ፤ የ 2ኛ ባህር ኃይል ክፍል አባላት የነበሩ 4 ወታደሮች፤ አፍጋኒስታን ውስጥ ሄልሞንድ በተሰኘው ክፍለ-ሀገር ውስጥ በግዳጅ ላይ

https://p.dw.com/p/13jWV
የዩናይትድ እስቴትስ የመከላከያ ሚንስትር፣ሊዮን ፓኔታ፣ምስል Reuters

ተሠማርተው በበበሩበት ወቅት፤ በገደሏቸው የታሊባን ታጣቂዎች ላይ የፈጸሙት ተግባር ትናንት በኢንተርኔት ቪዲዮ መጋለጡ፣ ድንጋጤን፤ ቁጣንና ውግዘትን ነው ያፈራረቀው።ጉዳዩ ይፋ እንደሆነ ፤ የአሜሪካ መንግሥት፣ ህዝቡና መገናኛ ብዙኀን ምን እንዳሉ የዋሽንግተኑን ዘጋቢአችንን አበበ ፈለቀን ወደ እስቱዲዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ ጠይቄው  ነበር።

አበበ ፈለቀ

ነጋሽ መሐመድ