4ኛው የአረና ትግራይ ጉባዔ | ኢትዮጵያ | DW | 06.02.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

4ኛው የአረና ትግራይ ጉባዔ

ትናንት በመቐለ ከተማ አራተኛ ጉባዔውን ያጠናቀቀው የተቃዋሚው ፓርቲ፣ አረና ትግራይ አቶ አብርሃ ደስታን ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ።  በሳምንቱ መጨረሻ በተካሄደው ጉባዔ የተገኙት ተሳታፊዎች ከክልል ፖለቲካ ይልቅ  ለሃገራዊ ችግር ሃገራዊ መፍትሔ የሚሰጥ አንድ ሃገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲ ለመመስረትም ተስማምተዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:24
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:24 ደቂቃ

የአረና ትግራይ ጉባዔ ውሳኔዎች

ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር የላከው ዘገባ እንደሚያመለክተው፣ አረና ጉባዔውን ሊያካሂድበት የነበረውን ሆቴል በመከልከሉ ስብሰባውን በጠባቡ የፓርቲው ጽሕፈት ቤት ማካሄድ ግድ ነበረበት።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች