32ኛው የአውሮፓ ህብረት እና የሩሲያ ጉባኤ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 28.01.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

32ኛው የአውሮፓ ህብረት እና የሩሲያ ጉባኤ

የሩስያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ዛሬ ብራስልስ ላይ ከአውሮፓ ህብረት ኮምሽን ፕሬዝደንት ጆሴ ማኑኤል ባሮሶ እና ከአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ኸርማን ቫን ሮምፖይ ጋ ተገናኝተው ተወያይተዋል።

የአውሮፓ ሕብረት የሩስያ መንግሥት በምስራቅ አውሮፓዊቷ ሀገር ዮክሬን ላይ የሚያደርገውን ጫና አዉግዟል። በሌላም በኩል በጉባኤው ላይ የሰብዓዊ መብት ጥያቄዎች ተነስተዋል። ጉዳዩን የተከታተለዉ የብራስልስ ወኪላችን ገበያው ንጉሴ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ገበያው ንጉሴ

ልደት አበበ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic