1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

32ኛው የአውሮፓ ህብረት እና የሩሲያ ጉባኤ

ማክሰኞ፣ ጥር 20 2006

የሩስያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ዛሬ ብራስልስ ላይ ከአውሮፓ ህብረት ኮምሽን ፕሬዝደንት ጆሴ ማኑኤል ባሮሶ እና ከአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ኸርማን ቫን ሮምፖይ ጋ ተገናኝተው ተወያይተዋል።

https://p.dw.com/p/1Ayaa
Putin mit Barroso und Van Rompuy in Brüssel 28.01.2014
ምስል Reuters

የአውሮፓ ሕብረት የሩስያ መንግሥት በምስራቅ አውሮፓዊቷ ሀገር ዮክሬን ላይ የሚያደርገውን ጫና አዉግዟል። በሌላም በኩል በጉባኤው ላይ የሰብዓዊ መብት ጥያቄዎች ተነስተዋል። ጉዳዩን የተከታተለዉ የብራስልስ ወኪላችን ገበያው ንጉሴ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ገበያው ንጉሴ

ልደት አበበ

ሂሩት መለሰ