30ኛ ዓመቱን የያዘዉ የኢትዮጵያ ቤተ-ክርስትያን | የባህል መድረክ | DW | 30.06.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የባህል መድረክ

30ኛ ዓመቱን የያዘዉ የኢትዮጵያ ቤተ-ክርስትያን

በጀርመን የመጀመርያዉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የተቋቋመበትን ሰላሳኛ ዓመት እንሆ አከበረ።  በጀርመን በኮሎኝ ከተማ የሚገኘዉ የኢትዮጵያዉያን ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስትያን የተቋቋመበትን ሠላሳኛ ዓመት በደማቅ ሲያከብር፤በጀርመንና በአካባቢዋ የሚገኙ ካህናት እና እጅግ በርካታ ምዕመናን እንዲሁም በጀርመን የሚገኙ የተለያዩ የአብያተ ክርስትያናት ተወካዮች በተገኙበት፤ ለሁለት ቀናት ተከብሮአል። የክብረ በዓሉ ታዳሚ ሆነን፤ ምዕመናኑ አነጋግረን፤ በጀርመን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያንን ጉዞዉ በጥቂቱ ልናስቃኝ ቅንብር ይዘናል።

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic