28ኛው የሰመርጃም የሙዚቃ ድግስ | ባሕል እና ወጣቶች | DW | 12.07.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባሕል እና ወጣቶች

28ኛው የሰመርጃም የሙዚቃ ድግስ

ባለፈው የሳምንት መጨረሻ በዚሁ በቦን አቅራቢያ በምትገኘው የኮሎኝ ከተማ ሰመርጃም የተሰኘዉ የሬጌ የሙዚቃ ድግስ ተካሂዷል። በዚሁ ድግስ በሺዎች የሚቆጠሩ ከተለያየ ሀገር የመጡ ታዳሚዎችና የሙዚቃ ባንዶች ተገኝተዋል።

Audios and videos on the topic