27 የተቃዉሞ ፖለቲካ አባላት መታሠር | ኢትዮጵያ | DW | 28.12.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

27 የተቃዉሞ ፖለቲካ አባላት መታሠር

የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ ትናንት አመሻሽ ላይ ባወጣዉ ጋዜጣዊ መግለጫ በደቡብ ኢትዮጵያ በጎፋ ልዩ ዞን 27የፓርቲዉ አመራርና አባላት መታሠራቸዉን አመለከተ።

default

ሰዎቹ የታሠሩት ከትናንት በስተያ ሲሆን የጋምጎፋ ልዩ ዞን ኃላፊዎች ስለምክንያቱ ሰሞኑን ለመገናኛ ብዙሃን በክልል ደረጃ መግለጫ ለመስጠት መወሰኑን መግለፃቸዉን ታደሰ እንግዳዉ በላከልን ዘገባ ጠቅሷል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic