1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

27 የተቃዉሞ ፖለቲካ አባላት መታሠር

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 18 2004

የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ ትናንት አመሻሽ ላይ ባወጣዉ ጋዜጣዊ መግለጫ በደቡብ ኢትዮጵያ በጎፋ ልዩ ዞን 27የፓርቲዉ አመራርና አባላት መታሠራቸዉን አመለከተ።

https://p.dw.com/p/13b3N

ሰዎቹ የታሠሩት ከትናንት በስተያ ሲሆን የጋምጎፋ ልዩ ዞን ኃላፊዎች ስለምክንያቱ ሰሞኑን ለመገናኛ ብዙሃን በክልል ደረጃ መግለጫ ለመስጠት መወሰኑን መግለፃቸዉን ታደሰ እንግዳዉ በላከልን ዘገባ ጠቅሷል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ