25ኛ ዓመት የነጻነት በዓል | አፍሪቃ | DW | 24.05.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

25ኛ ዓመት የነጻነት በዓል

ለዓመታት በትጥቅ ትግል ላይ የቆዩት የቀድሞ የኤርትራ አማፅያን አስመራ ከተማን በይፋ ከተቆጣጠሩ ዛሬ 25 ዓመት ሞላ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:34
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:34 ደቂቃ

ኤርትራ

በ1985 በተደረገ በሕዝበ ዉሳኔ ከኢትዮጵያ ተነጥላ ነፃ ሀገር የሆነችዉ ኤርትራ ምንም እንኳን በሰብዓዊ መብቶች ይዞታ ትችት ቢሰነዘርባትም ዕለቱን ዛሬ በደመቀ ሁኔታ ማክበሯን የዜና አዉታሮች አመልክተዋል። የአማፅያኑን ኃይል ለድል እንዳበቁ የሚነገርላቸዉ የ70 ዓመቱ የሀገሪቱ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ፤ ያኔ ስልጣን ከያዙ ወዲህም በሀገሪቱ ምንም ዓይነት ምርጫ ተደርጎ አያዉቅም። ያኔ አስመራ የነበረዉ ዘጋቢያችን ጎይቶም ቢሆን አሁን ፍራንክፈርት ይገኛል። በስልክ አነጋግረነዋል።

ጎይቶም ቢሆን

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic