24ኛው የግንቦት 20 በዓል | ኢትዮጵያ | DW | 28.05.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

24ኛው የግንቦት 20 በዓል

የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር: ኢ ህ አ ዴ ግ የቀድሞዉን የኢትዮጵያ ወታደራዊ መንግሥት ከ24 ዓመት በፊት አስወግዶ ሥልጣን የያዘበት የግንቦት 20 በዓል ዛሬ ግ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሮ ዋለ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:06

24ኛው የግንቦት 20 በዓል

ዕለቱን በማስመልከት የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ እና ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic