22 ሚሊዮን ዓመት ያስቆጠረ ቅሪተ-አካል ኢትዮጵያ ውስጥ መገኘቱ፣ | ሳይንስ እና ኅብረተሰብ | DW | 26.10.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ሳይንስ እና ኅብረተሰብ

22 ሚሊዮን ዓመት ያስቆጠረ ቅሪተ-አካል ኢትዮጵያ ውስጥ መገኘቱ፣

ሰሞኑን፣ ከአዲስ አበባ 157 ኪሎሜትር ርቀት ላይ፣ በሰሜን ሸዋ፣ ሙስ፣ ወይም ቀይት እየተባለ በሚጠራው ሥፍራ ፣ ከ 22 ሚልዮን ዓመታት በላይ ያስቆጠረ የአንስሳትና ዕፅዋት ቅሪተ-አካል መገኘቱ ተነገረ።

default

የቅሪተ-አካሉ መገኘት፣ ከ 65 ሚልዮን ዓመታት ጀምሮ የነበረውን የምድራችንን ሥነ-ምኅዳራዊ ለውጦች ለማጥናት የሚደረገውን ጥረት በማገዝ በኩል ወሳኝ ግኝት መሆኑን ቅሩተ-አካሉን ያገኙት የሥነ ምድር ሳይንቲስት፤ ሳይንቲስት ዶ/ር ሙሉጌታ ፍስሐ ገልጸዋል።

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic