21ኛዉ የግንቦት ሀያ በዓልና የሕዝብ አስተያየት | ኢትዮጵያ | DW | 29.05.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

21ኛዉ የግንቦት ሀያ በዓልና የሕዝብ አስተያየት

ትናንት ሀያ አንደኛ ዓመት የሞላው የግንቦት ሀያ በዓል በመላ ኢትዮጵያ በተለያዩ ዝግጅቶች በደማቅ ሁኔታ በመከበር ላይ ይገኛል። የኢህአዴግ ደጋፊዎች መንግሥት ባለፉት ሀያ አንድ ዓመታት ሰፊ የልማት ውጤት በማስመዝገብ የሕዝቡን ሕይወት እየለወጠ፤

***Für mögliche Ergänzungen der Karte, wie z.B. andere Sprachen, zusätzliche Orte oder Markierungskreuz, wenden Sie sich bitte an infografik@dw-world.de (-2566), Außerhalb der Bürozeiten an bilder@dw-world.de (-2555).*** DW-Grafik: Per Sander 2011_03_10_Laender_Prio_A_B

መሆኑን ሲናገሩ፤ ተቃዋሚዎች በአንጻሩ መንግሥት የሚከተለው አሰራር ሀገሪቱን ወደአንድ ፓርቲ በመቀየር ለሰፊው ሕዝብ ሳይሆን ለጥቂቶች ብቻ የቆመ ነው ሲሉ ወቀሳ እያሰሙ ነው።


ታደሰ እንግዳው
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 29.05.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/1549A

ተዛማጅ ዘገባዎች

 • ቀን 29.05.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/1549A