2014 እና የሁለት ሙዚቀኞች ዕረፍት | ባሕል እና ወጣቶች | DW | 01.01.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ባሕል እና ወጣቶች

2014 እና የሁለት ሙዚቀኞች ዕረፍት

ሁለቱ አንጋፋ ሙዚቀኞች ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸዉ ከተሰማ በኋላ በአዉሮጳ በተለይም በጀርመን ሙዚቃዎቻቸዉ በተለያዩ የመገናኛ ብዙኃኖች ከፍ ብለዉ መሰማት ጀምረዋል፤ በተወዳጅ ሙዚቃ መጠይቅ መዘርዝርም የአንደኝነቱን ቦታ ይዘዋል። ኦስትርያዊዉ ሙዚቀኛ ኡዶ ዮርገንስና፤ ብሪታንያዊዉ ሙዚቀኛ ጆ ኮከር!

Audios and videos on the topic